Melbourne Christian Aid Association (MCAA) was officially incorporated on 10 November 2023. Today, MCAA has around 70 members who come together to support and care for one another.
Our Purpose
The main purpose of MCAA is to support members and their families, especially during times of grief and loss.
When a member passes away, the Association supports the grieving family through:
- Emotional support – being present, listening and comforting the family.
- Spiritual support – praying together, sharing encouraging Bible verses and providing Christian fellowship.
- Financial support – providing financial assistance according to the Association’s rules.
- Practical support – providing and serving meals and refreshments to the grieving family and their guests for three consecutive days.
Our Future
MCAA aims to continue growing as a strong, united and caring Christian community. We want to strengthen our support for members and their families, encourage greater participation, and build an Association that will continue to serve future generations.
Our goal is simple: to stand together, care for one another, and ensure that no MCAA family faces a time of grief alo
Melbourne Christian Aid Association (MCAA) – ሜልቦርን ክርስቲያን ኤይድ አሶሴሽን በኖቬምበር 10፣ 2023 በይፋ የተመዘገበ ማህበር ነው። በአሁኑ ጊዜ ማህበሩ ወደ 70 የሚጠጉ አባላት ያሉት ሲሆን፣ አባላቱ በአንድነት በመቆም እርስ በርሳቸው ለመደጋገፍና ለመተሳሰብ ይሰራሉ።
የማህበራችን ዓላማ
የMCAA ዋና ዓላማ አባላትንና ቤተሰቦቻቸውን፣ በተለይም በሐዘንና በሞት ጊዜ መደገፍ ነው።
አንድ አባል በሞት ሲለይ፣ ማህበሩ ለሐዘንተኛው ቤተሰብ፦
- ስሜታዊ ድጋፍ – ከቤተሰቡ ጋር በመሆን፣ በማዳመጥና በማጽናናት።
- መንፈሳዊ ድጋፍ – አብሮ በመጸለይ፣ የሚያጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላትን በማካፈልና በክርስቲያናዊ ሕብረት ቤተሰቡን በማበረታታት።
- የገንዘብ ድጋፍ – በማህበሩ ደንብና መመሪያ መሠረት ለሐዘንተኛው ቤተሰብ የገንዘብ እርዳታ በመስጠት።
- ተግባራዊ ድጋፍ – ቤተሰቡን ለማጽናናት ለሚመጡ ዘመዶች፣ ወዳጆችና እንግዶች ለሦስት ተከታታይ ቀናት ምግብና መጠጥ በማዘጋጀትና በማቅረብ።
የወደፊት ራዕያችን
MCAA ወደፊት ጠንካራ፣ አንድነት ያለውና ተንከባካቢ የክርስቲያን ማህበረሰብ ሆኖ እንዲቀጥል እንፈልጋለን። የአባላትን ተሳትፎ በማጠናከር፣ እርስ በርሳችን በመደጋገፍና ይህንን የመተሳሰብ ባህል ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ የወደፊት ግባችን ነው።
ዋና መርሃችን፦ በአንድነት መቆም፣ እርስ በርሳችን መተሳሰብ፣ እና በሐዘን ጊዜ ማንኛውም የMCAA ቤተሰብ ብቻውን እንዳይሆን አብሮ መቆም ነው።